የ
የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
How to Apply
fschrmd@fsc.gov.et
ስለ ስራው
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታው አዲስ አበባ ነው።
መስፈርቶች
- በፍርድ ቤቱ የስራ ባህሪ መሰረት መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት
- በደረጃ 4 (Level 4) ተምሮ የተገኘ ዲግሪ ሲ.ኦ.ሲ (COC) ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝና ጥቅማጥቅም በስኬል መሰረት ይሆናል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (ቅዳሜ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ወይም በኢሜል (fschrmd@fsc.gov.et) የሁሉንም የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ስካን ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማመልከት ይቻላል።