የሕግ ባለሙያ እና የሰው ሐይል አስተዳደር
YONATAN BT PLC
ስለ ሥራው
ዮናታን ቢቲ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በሕግ ባለሙያ እና የሰው ሐይል አስተዳደር መደብ ላይ 2 ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በሕግ፣ ማኔጅመንት፣ ሰው ሀይል አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- Management Reporting, HR Data Warehouse, Law Practice Management ክህሎቶች ያሉት/ላት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
1. አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030
2. አዲስ አበባ ፒያሳ እሪ በከንቱ ( ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ ) ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 / 0957868686
ማሳሰቢያ:
በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።