የ
የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ ዘርፎች (ኤንጂኦ፣ አካውንቲንግ፣ ፋብሪካ፣ ሆቴል እና ሌሎች) የወጡ አስቸኳይ ክፍት የስራ መደቦች።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል እስከ ዲግሪ/ማስተርስ
- የሰራ ልምድ፡ ከ0 እስከ 4 ዓመት
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ ከ8,000 እስከ 35,000 ብር (እንዲሁም እንደየስራ መደቡ የትራንስፖርት እና የሰርቪስ አበል)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
Telegram Channel
tel:-0996600058
tel:0929772025