ሹፌር (Driver)
WOW ETHIOPIA
ስለ ሥራው
WOW ETHIOPIA በሹፌር፣ ኦፕሬተር እና ኦፕሬሽን ማናጀር የሥራ መደቦች ላይ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ሹፌር፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ (በአውቶሞቲቭ ከቴክኒክ እና ሙያ የትምህርት ስልጠና የወሰደ ይመረጣል)፤ በአዲስ አበባ ውስጥ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው፤ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መግባባት የሚችል፤ ዕድሜ ከ30–45 ዓመት፤ ጾታ ወንድ
- ኦፕሬተር፦ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ በአቪዬሽን ማኔጅመንት እና ተያያዥ የሙያ ዘርፎች፤ በአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ውስጥ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ሁለገብ የቢሮ ሥራዎች ላይ የሥራ ልምድ ያላት፤ እንግሊዘኛ ቋንቋ የምትችል፤ ዕድሜ ከ25–35 ዓመት፤ ጾታ ሴት
- ኦፕሬሽን ማናጀር፦ ቢኤ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ተያያዥ የሙያ ዘርፎች፤ በአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ውስጥ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በኦፕሬሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የሥራ ዘርፎች ላይ የሠራ፤ እንግሊዘኛ ቋንቋ የሚችል፤ ዕድሜ ከ30–45 ዓመት፤ ጾታ ወንድ
- ለሁሉም የሥራ መደቦች ዋስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ፦ 0930329044