A
የቀጥታ ስርጭት ውይይት (Live Q&A)
Afriwork
ስለ ስራው
የመጀመሪያ ስራዎን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ነገ ከጠዋቱ 2:00 በቴሌግራም በቀጥታ ስርጭት (Live Q&A) የሚካሄድ የውይይት መርሃ ግብር። በዚህ ስርጭት ላይ ልምድ ሳይኖር ሲቪን ማሳመር፣ በቃለ መጠይቅ ላይ ጎልቶ መታየት እና የመጀመሪያ ስራ ለማግኘት ማድረግ የሚገቡ ነገሮች ይብራራሉ።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ጥያቄዎችዎን አሁኑኑ በኮሜንት ላይ በመጻፍ በቴሌግራም ላይቭ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ይሳተፉ።
afriworket.com