ት
Receptionist
ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም
ስለ ስራው
ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም በጀሞ 1 ለሚገኘው ተቋሙ በሪሴፕሽን ክፍት የስራ መደብ ላይ በሙሉ ጊዜ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ትምህርት፡ ዲፕሎማ
- በቂ ዋስትና ማቅረብ የምትችል
- ለስራ ፍላጎት ያላት፣ ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ጥሩ መግባባት የምትችል
- ለጀሞ ቅርብ የሆነች
- የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋት 2:00 እስከ ማታ 1:30፤ ቅዳሜ ከጥዋት 2:00 እስከ 11:30 (እሁድ የለም)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስራት የምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0910371722/0977022222 ይደውሉ ወይም በ telegram lay ፃፉልን።