T
ሹፌርና ስርጭት ሠራተኛ
TOMOCA COFFE
ስለ ሥራው
ቶሞካ ኮፊ (TOMOCA COFFE) በአዲስ አበባ ለሚገኘው የሥራ ቦታ በሹፌርና ስርጭት ሠራተኛ ክፍት የሥራ መደብ ላይ 2 ብቁ ሠራተኞችን በሙሉ ጊዜ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች
- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- የመንጃ ፈቃድ በድሮ ደረጃ 3፣ ደረጃ 4 እና ደረጃ 5 ወይም ጥምር ፈቃድ ደረቅ ጭነት 1/ህዝብ 1 ያለው/ላት
- በስነ-ምግባር የተመሰገነ/ች፣ ታማኝ፣ ኃላፊነት የሚሰማው/ት፣ በሥራው ታታሪ እና የድርጅቱን ሕግና መመሪያ የሚከተል/የምትከተል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።