አ
የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ስለ ሥራው
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ክፍት በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ ምዝገባው በኢንተርኔት (Online) ይከናወናል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ ማመልከት ትችላላችሁ፡ Apply Here (Google Form)