M
ጽዳት
MODETH Outsource P.L.C
ስለ ስራው
MODETH Outsource P.L.C በአካል እና በሙሉ ጊዜ የሚሰራ የጽዳት ሰራተኛ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የቢሮ፣ የመጸዳጃቤት እና ሌሎች ድርጅቱ ለስራ የሚጠቀምባቸውን ክፍሎች እና እቃዎች ማጽዳት
- ወለሎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ መስኮቶችን እና ንጣፎችን ጨምሮ የቢሮ ቦታዎችን ማጽዳት
- የጋራ ቦታዎች (መታጠቢያ ቤት፣ የመሰብሰቢያ ክፍሎች) ቀኑን ሙሉ በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መያዛቸውን ማረጋገጥ
- አስፈላጊ የጽዳት ግብአቶች የተሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንዲሁም መቆጣጠር
- ከጽዳት በኋላ የጽዳት እቃዎችን (መወልወያ፣ ፎጣ ወዘተ) ንጹህ አድርጎ ለቀጣይ ፈረቃ ማስረከብ
- የበላይ ሃላፊን ትዕዛዝ በንቃት ተቀብሎ መከወን
መስፈርቶች
- 1 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል
- ማንበብ እና መጻፍ የምትችል
- እምነት የሚጣልባት፣ በሰዓቱ የምትገኝ፣ የጊዜ አጠቃቀም ክህሎት ያላት እና በፈጣን አካባቢ ውስጥ ብዙ ተግባራትን ማከናወን የምትችል
- ዋስ ማቅረብ የምትችል