A
Internal Transfer - Various Positions
Addis Ababa Land Development and Administration Bureau
ስለ ሥራው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ በልዩ ሁኔታ በተፈቀደለት የውስጥ ዝውውር መሠረት በማዕከል በሚገኙ 22 ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በከተማ አስተዳደሩ ሪፎርም ካደረጉ ተቋማት ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለማዛወር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በከተማ አስተዳደሩ ሪፎርም ካደረጉ ተቋማት ተፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ መመዘኛ የሚያሟሉ ባለሙያዎች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተዘጋጀው የጎግል ሺት (Google Sheet) ቅጽ አማካኝነት የትምህርት ማስረጃችሁን እና ተያያዥ መረጃዎችን በማስገባት መመዝገብ ትችላላችሁ።
Apply Here (Google Form)