ኤ
አስተናጋጅ
ኤምኤች (MH) ጨርቃ ጨርቅ
ስለ ስራው
ኤምኤች (MH) ጨርቃ ጨርቅ ደንበኞችን በጥሩ አቀባበል በመቀበል፣ የሚፈልጉትን ምርት በማሳየትና በማቅረብ ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት የሚሰጡ አስተናጋጅ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል
- ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማሳየትና ማቅረብ
- ስለ ምርቶች አስፈላጊ መረጃ መስጠት
- የሱቁን እቃዎች በስርዓትና በንፅህና ማስቀመጥ
- የደንበኞችን ጥያቄና ቅሬታ በትህትና ማስተናገድ
- የሱቁን ንፅህናና ስርዓት መጠበቅ
- ከሌሎች ሰራተኞች ጋር በትብብር መስራት
መስፈርቶች
- ቢያንስ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል የተመረቀች (ሰርተፍኬት)
- በሱቅ ወይም በደንበኛ አገልግሎት ልምድ ካላት ተመራጭ ነው
- ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላት
- ትህትና፣ ታማኝነትና ጥሩ የስራ ስነ-ምግባር ያላት