ኮ
የሽያጭ ሠራተኛ
ኮቴክስ ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ስለ ሥራው
ኮቴክስ ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች (ሳርቤት፣ ቦሌ፣ መገናኛ፣ ሜክሲኮ፣ 4 ኪሎ እና ሌሎችም) ለሚገኙ የሥራ ቦታዎች 20 የሽያጭ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ይህ የሥራ ዕድል ለጀማሪዎች የተመቻቸ ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ፦ ለጀማሪዎች የሚሆን (0 ዓመት)
- ጾታ፦ ሴት
- ዕድሜ፦ 18 - 25 ዓመት
- ተማሪ ያልሆነ/ች
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፦ 9,000 ብር እና ከዚያ በላይ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ምዝገባው ከጥቅምት 17/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ይከናወናል።
በቴሌግራም ለማመልከት፦ @CottexKadisko
አድራሻ፦ ሳሪስ ካዲስኮ (Saris Kadisco) ኢንዱስትሪ መንደር
ስልክ ቁጥር፦ 0987357735