Y
Machine Operator
Yona Yeajeyet Trading PLC
ስለ ሥራው
Yona Yeajeyet Trading PLC በቡልቡላ ለሚገኘው የሥራ ቦታ 2 ማሽን ኦፕሬተሮችን (Machine Operator) በሙሉ ጊዜ (Full Time) መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ትምህርት ደረጃ፡ በሜካኒካል፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ወይም በተዛማጅ የኢንጂነሪንግ (Engineering) BSc/Diploma ያለው/ላት
- የሥራ ልምድ፡ በ Edge Bander, CNC Router, Boring Machine እና Compressor ማሽኖች ኦፕሬሽን ላይ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- የማሽኖችን ፕሮግራም እና ሴቲንግ የማስተካከል ክህሎት ያለው/ላት
- የቴክኒክ ስዕል (Technical Drawings) የማንበብ እና የመረዳት ችሎታ ያለው/ላት
- የሥራ ቦታ፡ ቡልቡላ
- ተጨማሪ ክህሎት፡ Communication, Maintenance, Repair, and Operations (MRO)