H
Cashier and Sales Person
Hella’s Cake
ስለ ስራው
Hella’s Cake ለቡ ጋራማርት አጠገብ በሚገኘው ሱቅ የካሸር እና የሽያጭ ሰራተኞችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በሽያጭ እና በካሸርነት ስራ ላይ መሳተፍ
- በሶሻል ሚዲያ ላይ ንቁ መሆን እና ቪዲዮዎችን መስራት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ አይጠየቅም
- ጁኒየር ደረጃ
- Social Media ላይ active የሆነ ወይም Video ለመስራት ተነሳሽ ያለው
- ተያዥ ከመንግስት ተቋም ወይም ከታወቀ ድርጅት ማምጣት የሚችል
- ፋይዳ መታወቂያ ያለው
- ለ1 ሳምንት የሙከራ ጊዜ ዝግጁ የሆነ
- የስራ ሰአት ከ2:30-1:30 (ከማክሰኞ እስከ እሁድ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር 0912711962 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ለቡ ጋራማርት አጠገብ