የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not Specified
ስለ ስራው
በተለያዩ ዘርፎች የወጡ አስቸኳይ ክፍት የስራ መደቦች ማስታወቂያ።
መስፈርቶች
- NGO: ዲግሪ/ማስተርስ/ዲፕሎማ፣ የሥራ ልምድ 0-4 ዓመት
- አካውንታንት: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት
- ለስላሳ ፋብሪካ: 8ኛ-12ኛ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር: 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ፋብሪካ: 10ኛ+ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት
- ሪሴብሽን ለሆቴል: 10ኛ/12ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ማሸግ ፋብሪካ: 8ኛ+ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ማኔጅመንት: ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- የሒሳብ ሰራተኛ: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ወረቀት ፋብሪካ: 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት
- የራይድ ሹፌር: 8ኛ-12ኛ+ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት
- እንጂነሪንግ (በሁሉም): ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0-4 ዓመት
- መኪና ላይ ውኃ ሽያጭ/ማከፋፈል: 12ኛ+ / በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት
- መኪና ሽያጭ: 12ኛ/ዲግሪ/ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን): ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 3 ዓመት
- ሼፍ (ዋና እና ረዳት): 10ኛ+ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ጁሰር: 10ኛ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ካሸር (ግማሽ ቀን): 10ኛ ክፍል፣ የሥራ ልምድ 0-1 ዓመት
- ሱፐርቫይዘር ለሆቴል: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ትኬተር ለሆቴል: 8ኛ-10ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ የሥራ ልምድ 0-2 ዓመት
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ እንደየስራ መደቡ ከ 5,000 እስከ 35,000 ብር (እንደየመደቡ የትራንስፖርት እና የሰርቪስ አበል ይካተታል)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
Telegram Channel
tel:-0996600058
tel:0929772025