አስቸኳይ ክፍት የሥራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የወጡ አስቸኳይ ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ።
መስፈርቶች
- NGO: ዲግሪ/ማስተርስ/ዲፕሎማ፣ 0-4 ዓመት የሥራ ልምድ
- አካውንታንት: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የሥራ ልምድ
- ለስላሳ ፋብሪካ: 8ኛ-12ኛ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር: 10ኛ-12ኛ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት/ለፋብሪካ: 10ኛ+፣ 0-1 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሪሴብሽን ለሆቴል: 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ማሸግ ፋብሪካ ላይ: 8ኛ+፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ማኔጅመንት: ዲግሪ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- የሒሳብ ሰራተኛ: ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ወረቀት ፋብሪካ: 10ኛ-12ኛ፣ 0-2 ዓመት የሥራ ልምድ
- የራይድ ሹፌር: 8ኛ-12ኛ+፣ 0-1 ዓመት የሥራ ልምድ
- እንጂነሪንግ በሁሉም: ዲግሪ፣ 0-4 ዓመት የሥራ ልምድ
- መኪና ላይ ውሀ ሽያጭ (ማከፋፈል): 12+/ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት፣ 0-2 ዓመት የሥራ ልምድ
- መኪና ሽያጭ: 12ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን): ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 3 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሸፍ ዋና እና ረዳት: 10ኛ+፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ጁሰር: 10ኛ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ካሸር (ግማሽ ቀን): 10ኛ፣ 0-1 ዓመት የሥራ ልምድ
- ሱፐርቫይዘር ለሆቴል: ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ትኬተር ለሆቴል: 8ኛ-10ኛ/ዲፕሎማ/ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የሥራ ልምድ
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ ከ 5,000 እስከ 35,000 ብር (እንደየስራ መደቡ)
- የትራንስፖርት እና ሰርቪስ አበል (ለተወሰኑ የሥራ መደቦች)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
ስልክ፦ 0996600058 / 0929772025
Telegram Channel