P
የለውዝ ቅቤ ማምረቻ እና ሽያጭ ሰራተኛ
Private Client
ስለ ስራው
በመገናኛ አካባቢ የሚገኝ የለውዝ ቅቤ ማምረቻ ድርጅት በሙሉ ጊዜ የሚሰራ የለውዝ ቅቤ ማምረቻ እና ሽያጭ ሰራተኛ ይፈልጋል።
የስራ ኃላፊነቶች
- በየቀኑ ጠዋት 3:00 ሰዓት በስራ ቦታ መገኘት
- ለውዝ መፍጨት እና የለውዝ ቅቤ ማምረት
- የተመረተውን ምርት ማሸግ እና ለሽያጭ ማዘጋጀት
- ደንበኞችን ማስተናገድ እና ሽያጭ ማከናወን
- የስራ ቦታን እና መሳሪያዎችን በንጽህና መጠበቅ
- የተሰጡ ሌሎች ተያያዥ የስራ ኃላፊነቶችን መፈጸም
ተፈላጊ መስፈርቶች
- ትምህርት አይጠየቅም
- ታማኝ እና ተጠያቂ መሆን
- በንጽህና እና በስርዓት የሚሰራ
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው
- ትጉህ እና ለመማር ፈቃደኛ የሆነ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ 5000 - 6000 ብር በወር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም መልእክት ይላኩ፡ @TAFACHLewz