የ
የማስታወቂያ እና ማስተዋወቅ አገልግሎት
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገፅን፣ ምርትን፣ ድርጅትን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለብዙዎች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- ሽያጭ ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ድርጅቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌግራም በ @Eyyiba በኩል ያነጋግሩ።