የእግር ማሳጅ ባለሙያ
Private Client
ስለ ስራው
ደንበኞችን በትኩረት እና በሙያዊነት የሚያገለግሉ የእግር ማሳጅ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። በዚህ የስራ ድርሻ ውስጥ የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን በመጠቀም ውጥረትን ማስወገድ እና የደንበኞችን አጠቃላይ ጤና ማበረታታት ይጠበቅብዎታል።
የሥራ ኃላፊነቶች
- የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን መስጠት (እንደ Deep Tissue Massage እና Relaxation Massage)
- የደንበኞችን ፍላጎትና ችግር በመረዳት ተስማሚ አገልግሎት መስጠት
- የህክምና ክፍሉን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ምቹ ማድረግ
- ለደንበኞች የእግር ማሳጅ ጥቅሞችን ማስረዳት እና ከአገልግሎቱ በኋላ የሚደረጉ እንክብካቤዎችን መምከር
- የጤናና የደህንነት ደንቦችን እና የድርጅቱን መመሪያዎች መከተል
- ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጠት እና ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ሰርተፍኬት
- የሥራ ልምድ፡ ጀማሪ
- መኖሪያ ቦታ፡ በጀሞ፣ ላፍቶ፣ ወይም ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚኖሩ ብቻ
- የእግር አካላዊ መዋቅር (Foot Anatomy) እና የተለያዩ የማሳጅ ቴክኒኮችን ለመማር ፍላጎት ያለው/ያላት
- አስፈላጊ ሲሆን በማለዳ ወይም በምሽት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
- ጥሩ የግንኙነትና የሰው አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት
- ሁልጊዜ በሰዓቱ የሚገኝ/ትገኝ እና ሙያዊ ባህሪ ያለው/ያላት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በ +251980727787 ሰፈር፣ ስም፣ የስራ ዘርፍ እና የቴሌግራም username በጽሁፍ መልእክት (text ብቻ) ያድርጉ። ለማመልከት የራስዎ ግልጽ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም ወይም በCV ላይ መኖር አለበት።