P
Social Media Host and Sales
Private Client
ስለ ስራው
የሙሉ ጊዜ እና በቦታው ተገኝቶ የሚሰራ የሶሻል ሚዲያ ሆስት እና የሽያጭ ስራ።
ኃላፊነቶች
- ሶሻል ሚዲያ ላይ ማስተዋወቅ
- በየቀኑ በTikTok፣ Facebook፣ Instagram እና Telegram ላይ ፖስት ማድረግ
- በየቀኑ አዳዲስ የTikTok ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት
- በየቀኑ የቀጥታ ስርጭት (Live) መግባት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ አይጠየቅም
- የስራ ልምድ፡ መካከለኛ
- የሶሻል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ክህሎት ያለው/ያላት
- ለስራው ፍላጎት እና ጉጉት ያላት
- የመኖሪያ አድራሻዋ ቤተል ወይም ለቤተል ቅርብ የሆነ
- የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 2:00