A
ጉዳይ አስፈጻሚ
ACCESS TELECOM
ስለ ስራው
ድርጅታችን አክሰስ ቴሌኮም ከተዘረዘሩት መስፈርቶች ጋር የሚጣጣሙ አመልካቾችን በጉዳይ አስፈጻሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስራው በቦታው ተገኝቶ የሚሰራ ሙሉ ጊዜ ስራ ነው።
ኃላፊነቶች
- የተለያዩ ጉዳዮችን በኃላፊነት መያዝ
- ሰነዶችን ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች መቀበል እና መውሰድ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ ጀማሪ (Entry Level)
- ጉዳይ ለማስፈፀም የሚሆን የመግባባት ችሎታ እና የንግግር ክህሎት
- ለማወቅ እና ባለው የስራ እድል የማደግ እና የመለወጥ ፍላጎት
- የሰዓት አጠቃቀም፣ የቡድን ስራ፣ የሽያጭ እና የማነቃቃት ክህሎት
ጥቅማ ጥቅሞች
- ሙሉ ለስራ የሚወጣ ወጪ በድርጅቱ ይሸፈናል
- ከፍተኛ የማደግ እድል