A
የሆቴል እና የሙያ ስራዎች
Afriwork
ስለ ስራው
አፍሪወርክ በሙያ የተመረጡ ስራዎችን በቀጥታ የሚያገኙባቸው አዳዲስ አማራጮችን ያቀረበ ሲሆን በሆቴል፣ ሬስቶራንትና መስተንግዶ (ሼፍ፣ አስተናጋጅ፣ ሪሴፕሽን እና ሌሎችም) እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የስራ እድሎችን ማግኘት ይቻላል።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ስራዎችን ለመከታተል የሚከተሉትን የቴሌግራም አድራሻዎች ይጠቀሙ፡
- ለሆቴልና መስተንግዶ ስራዎች፡ @afriwork_hotel
- ለልዩ ልዩ የሙያ ስራዎች፡ @afriwork_muya