R
የምርት ረዳት ሠራተኛ
Repi Soap & Detergent PLC
ስለ ስራው
Repi Soap & Detergent PLC በምርት ረዳት ሠራተኛ ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የስራ ቦታዎች ብዛት 6 ናቸው።
ኃላፊነቶች
- የተሰጠውን የምርት ድጋፍ እና የስራ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በምርት ረዳትነት ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ቀልጣፋና ታማኝ የሆነ
- የመኖሪያ አድራሻው አለምገና ፉሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ የሆነ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በቴሌግራም @REPIHR2 (Telegram Channel) ስልክ ቁጥርና ስም ወይም ስለራሳችሁ የሚገልጽ አጭር መግለጫ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።