Y
Store Keeper
Yona Yeajeyet Trading PLC
ስለ ሥራው
Yona Yeajeyet Trading PLC በቡልቡላ ለሚገኘው ክፍት የሥራ ቦታ ብቁ የሆነ/ች Store Keeper አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የግምጃ ቤት አስተዳደርና የStock አያያዝ ሥራዎችን በአግባቡ ማከናወን
- የእቃ ግብዓትና ወጪን መመዝገብ እና መከታተል
- የStock ቆጠራና የመዝገብ አያያዝ ሥራዎችን መሥራት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ
- በStore Keeper ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ
- የግምጃ ቤት አስተዳደርና የStock አያያዝ ጥሩ ግንዛቤ
- የመሪነት (Leadership) እና የተግባቦት (Communication) ክህሎት
- የኮምፒዩተርና MS Excel እውቀት (ተጨማሪ ጥቅም አለው)
- ታማኝ፣ ተጠያቂነት ያለው/ያላት እና በቡድን የመሥራት ችሎታ