M
Real Estate Sales
Metro Homes Real Estate
Job Type: Onsite - Contractual
Education: Not Required
Experience: Intermediate
Vacancies: 5
Skills: Sales Operations, Sales Support, Sales Process, Sales Strategy, Sales Promotion
METRO HOMES REAL ESTATE
የቅጥር ማስታወቂያ
ለማመልከት 0968000003
5 የሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን!
በሪል እስቴት ሽያጭ ሥራው ላይ ልምድ ማቅርብ የሚችሉ ብቃት ያላቸውን 5 የሽያጭ ባለሙያዎች መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ፦ Real Estate Sales
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
ኮሚሽን 3.5%
የሚፈለጉ ሰዎች፦ 5
የሚፈለጉ ብቃቶች
ቢያንስ 1 ዓመት በሪል እስቴት ሽያጭ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት።
ደንበኞችን የማፈላለግና የሽያጭ ውል የማጠናቀቅ ችሎታ ያለው/ያላት።
ታማኝ፣ ተግባቢና ውጤት ተኮር የሆነ/የሆነች።
በቡድን መሥራትና የሽያጭ ዒላማዎችን ማሳካት የሚችል/የምትችል።