የተለያዩ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታዎች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በርካታ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች ተፈላጊ ሆነዋል።
መስፈርቶች
- NGO በማንኛውም ዘርፍ፡ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0-2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ደመወዝ 35,000 - 45,000
- NGO ጉዳይ አስፈፃሚ፡ ከ10-12ኛ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 17,000
- የመኪና ሽያጭ እና ማስተዋወቅ፡ ከ10ኛ ክፍል እስከ ዲግሪ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 እና ኮሚሽን
- የሽያጭ ሠራተኛ (በሙሉ ወይም በግማሽ ቀን)፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 8,500+
- ኤምባሲ ትኬተር፡ 10-12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 14,500
- የውሃ ሽያጭ እና በመኪና ማከፋፈል፡ 10ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 13,000+
- ሁለገብ ሠራተኛ (ወንድ)፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 8,500
- የስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅት/ለኤጀንሲ/ለራይድ)፡ ከ10-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 15,000
- የፕላስቲክ እና የቀለም ፋብሪካ ሠራተኛ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 10,500
- ጉዳይ አስፈፃሚ (ለድርጅት/ለኤጀንሲ)፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 14,000
- የእንግዳ ተቀባይ / Reception (ለሆቴል/ለድርጅት)፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 16,000
- የፋብሪካ አሽከርካሪ፡ ህዝብ 1 ወይም ደረቅ መንጃ ፈቃድ፣ 2-5 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 16,000
- መካኒክ (ወንድ)፡ ዲግሪ፣ 5 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 14,000
- ሆስተስ (ለአየር መንገድ/ለሆቴል - ሴት)፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 17,000
- የአየር መንገድ ሽያጭ፡ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 እና ጥቅማጥቅም
- የአየር መንገድ ጫኚ እና አውራጅ (ወንድ)፡ ከ8-12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት ልምድ፣ ደመወዝ 14,000 እና ጥቅማጥቅም
- Water Engineering / Mechanical & Electrical Engineering፡ ዲግሪ፣ 0-5 ዓመት ልምድ፣ መነሻ ደመወዝ 25,000+
- ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ዕድሜ ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት
ጥቅማጥቅሞች
- እንደየሥራ ዘርፉ የተገለጹ ኮሚሽኖች እና ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች
የማመልከቻ መንገድ
አድራሻ፡ አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
ስልክ ቁጥሮች፡ 09 34 94 01 02 / 09 02 55 42 07
የቴሌግራም ቁጥር፡ 0934940102
ማሳሰቢያ፡ በሥራ ሰዓት ብቻ ይደውሉ።