P
እንግዳ ተቀባይ
Private Client
ስለ ስራው
ድርጅቱ በሙሉ ጊዜ እና በቦታው ተገኝቶ ለሚሰራ ክፍት የእንግዳ ተቀባይነት ስራ መደብ አመልካቾችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የስልክ ጥሪዎችን መቀበል
- እንግዶችን መቀበል እና መረጃ መስጠት
- ተማሪዎችን መመዝገብ
- ዶክመንቶችን ማደራጀት
- ደብዳቤዎችን መፃፍ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ: ጀማሪ (Junior)
- ክህሎት: Professional Services Automation