G
የማሽኒስት ረዳት ሰራተኛ
GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUM
ስለ ስራው
GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUM በፈርኒቸር ዘርፍ 4 የፈርኒቸር ረዳት ማሽኒስት ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ከዋና ማሽኒስት የሚሰጡ ትዕዛዞችን መቀበልና መስራት
- ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 11፡00 መስራት
- ከቅርብ ኃላፊዎችና ከሰራተኞች ጋር ተግባብቶ መስራት
- የድርጅቱን ህግና ደንብ አክብሮ መስራት
- ምርቶችንና ጥሬ እቃዎችን ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ ክፍል እንዲሁም ከወርክሾፕ ወደ ሳይት መጫንና ማውረድ
- በተመደቡበት የስራ መደብ ላይ የተሰጡ ተጨማሪ ትዕዛዞችን መወጣት
መስፈርቶች
- እድሜ ከ25 እስከ 35 ዓመት
- በፋብሪካ ወይም በፈርኒቸር ድርጅት ውስጥ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው (ቅድሚያ ይሰጠዋል)
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- ለጃክሮስ እና ለጎሮ አካባቢ ቅርብ የሆነ (ይመረጣል)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910662428 መደወል ይቻላል።