የሥራ ማስታወቂያ
📢 የሥራ ማስታወቂያ
🌈 ወንደርላንድ ዴይኬር (Wonderland Daycare & Early Learning Center) ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
👩💼 1. የሥራ መደብ፡ የኦፕሬሽን አስተዳዳሪ (Operations Manager)
ብዛት: 1
ጾታ: ሴት
መስፈርቶች ✔ ዕድሜ፡ 28–35 ዓመት
✔ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገርና የመጻፍ ብቃት
✔ ቢያንስ 3 ዓመት በደንበኛ አገልግሎት ወይም በአስተዳደር የሥራ ልምድ
✔ ከሕፃናት ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት የሚችል
✔ ጥሩ የአመራር፣ የግንኙነት እና የአደረጃጀት ክህሎት
🕒 የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 – 12:00 ሰዓት
💰 ደመወዝ: በስምምነት
━━━━━━━━━━━━━━
👶 2. የሥራ መደብ፡ የሕፃናት ተንከባካቢ
ብዛት: 6
ጾታ: ሴት
መስፈርት ✔ ከልጆች ጋር ለመስራት ፍላጎት ያላት
✔ የሥራ ልምድ አያስፈልግም (በሕፃናት እንክብካቤ ልምድ ያላት ተመራጭ ናት)
🕒 የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – ቀኑ 12:00
💰 ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል (Attractive)
━━━━━━━━━━━━━━
👩🍳 3. የሥራ መደብ፡ የምግብ ባለሙያ (ሸፍ)
ብዛት: 2
ጾታ: ሴት
መስፈርት ✔ በምግብ ዝግጅት የሥራ ልምድ ያላት ተመራጭ ናት
🕒 የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – 11:30
💰 ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል (Attractive)
━━━━━━━━━━━━━━
📌 ማሳሰቢያ • ለሰሚት አካባቢ ቅርብ የምትኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
• የማመልከቻ ጊዜ፡ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ።
• ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የትምህርት ዝግጅት እና CV (ካለ) በሚከተሉት የቴሌግራም አካውንቶች ይላኩ።
📩 Telegram: @Zinashbirhan | @Aneidah
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ከሰሚት ወደ ጎሮ መስመር፣ ካምብሪጅ ሳይደርስ
📞 ስልክ: 0913-17-71-16 / 0904-30-17-52
💙 Wonderland Daycare & Early Learning Center
ከእኛ ጋር በመቀላቀል የሕፃናትን የወደፊት በፍቅር እና በሙያ ይገንቡ!