የ
የሽያጭ ሰራተኛ
ስለ ሥራው
ይህ ለሴት አመልካቾች ብቻ የተዘጋጀ የሽያጭ ሰራተኛ የሥራ መደብ ነው። የስራ ሰዓት ከጠዋት 2:30 እስከ ማታ 2:00 ነው::
ኃላፊነቶች
- ሰዓትን ማክበርና በተመደበለት ሰዓት ሥራ መገኘት
- የሱቁን ንጽህናና ሥርዓት መጠበቅ
- ታማኝነትንና ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በሥራ ላይ ማሳየት
- ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት ማስተናገድ
- የሽያጭ ሂደትን በትክክል መፈጸምና የተሸጡ ዕቃዎችን መመዝገብ
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
መስፈርቶች
- 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ሴት አመልካች
ጥቅማ ጥቅሞች
- ወርሃዊ ደሞዝ: 6000.00 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ።
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያችሁን ስትልኩ የመኖሪያ ሰፈራችሁን መግለጽ ሲኖርባችሁ የመኖሪያ ሰፈራችሁ ለመገናኛ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የማመልከቻ ቀን ገደብ: November 11, 2026