ደ
ደሞዝ ፡- በስምምነት ፤ማራኪ ቅጥር 1 በቋሚነት
How to Apply
job@abebagroups.com
መስፈርቱን የምታሟሉ ዓመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአበባ ግደይ ትሬዲንግ ሀውስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ወይም ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ልምድ በPdf በማድረግ በኢሜል job@abebagroups.com / agbghr12@gmail.com ወይም በ Whats app 109 65 10 82 02
የመመዝገቢያ ቦታ ፡- ከቄራ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ፔፕሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደርቢሮ ቁጥር 04 ማስገባት ይችላሉ፡፡
ደሞዝ ፡- በስምምነት ፤ማራኪ ቅጥር 1 በቋሚነት
ለሁሉም የሥራ መደቦች ድርጅቱ በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል፡፡ማሳሳቢያ፡ ብልጫ ያላቸው አዲስ ተመራቂዎች በማንኛውም የሥራ ሰዓት ማመልከት ይችላሉ (በአግሮኖሚስት፤መካኒካል እንጂነሪንግ፣ ቨተርነሪ፤ፕላንት ሳይንስ)
- ሁሉም የሥራ መደቦች ቅጥር በቋሚነት ነው፡፡
▪️ ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 21, 2018