አ
የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
አልተጠቀሰም
ስለ ሥራው
በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ ያሉ አስቸኳይ ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ። የሥራ መደቦቹ ኤንጂኦ፣ አካውንታንት፣ የፋብሪካ ሠራተኞች፣ የስልክ ኦፕሬተር፣ የሆቴል ሪሴብሽንና ሱፐርቫይዘር፣ ማኔጅመንት፣ ሹፌር፣ ኢንጂነሪንግ፣ ማከፋፈልና ሽያጭ፣ ካሼር እና ሌሎችንም ያካትታሉ።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ 8ኛ ክፍል እስከ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ
- የሥራ ልምድ፡ ከ 0 እስከ 4 ዓመት (በርካታ የ 0 ዓመት ልምድ ክፍት መደቦች አሉ)
- ፆታ፡ እንደ ሥራ መደቡ ሴት፣ ወንድ ወይም ሁለቱም
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ፡ ከ 5,000 እስከ 35,000 ብር (እንደ ሥራ መደቡ)
- ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች፡ ትራንስፖርት እና ሰርቪስ (በተወሰኑ መደቦች ላይ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ለመመዝገብ አድራሻ፡ ሜክስኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 603
ስልክ፡ 0996600058 / 0929772025
ቴሌግራም፡ Telegram Channel