የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ በርካታ አስቸኳይ ክፍት የስራ መደቦች የወጡ ሲሆን፣ ፈላጊዎች ባላቸው የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ማመልከት ይችላሉ።
መስፈርቶች
- NGO: ዲግሪ / ማስተርስ / ዲፕሎማ፣ 0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር
- አካውንታንት: ዲፕሎማ / ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 18,300 - 30,000 ብር
- ለስላሳ ፋብሪካ: 8ኛ - 12ኛ / ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 12,000 ብር
- የራይድ ስልክ ኦፕሬተር: 10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ ደመወዝ 15,000 ብር
- ስልክ ኦፕሬተር ለፋብሪካ / ድርጅት: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 16,100 ብር
- ሪሴብሽን ለሆቴል: 10ኛ / 12ኛ / ዲፕሎማ / ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ በፈረቃ የሚሰራ፣ ደመወዝ 12,000 ብር
- ማሸግ ፋብሪካ ላይ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 18,000 ብር
- ማኔጅመንት: ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር
- የሒሳብ ሰራተኛ: ዲግሪ / ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 14,100 ብር
- ወረቀት ፋብሪካ: 10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 14,000 ብር
- የራይድ ሹፌር: 8ኛ - 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 8,000 ብር እና ተጨማሪ ገቢ
- ኢንጂነሪንግ በሁሉም ዘርፍ: ዲግሪ፣ 0-4 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር
- መኪና ላይ ውሃ ሽያጭ (ማከፋፈል): 12ኛ+ / ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 17,200+ ብር
- መኪና ሽያጭ: 12ኛ / ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ ደመወዝ 19,500 ብር
- ፅዳት እና ተላላኪ (ግማሽ ቀን): ዲፕሎማ / ዲግሪ፣ 3 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 5,000 ብር
- ሼፍ ዋና እና ረዳት: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 - 25,000 ብር
- ጁሰር: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፣ ደመወዝ 10,500 ብር
- ካሸር (ግማሽ ቀን): 10ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ፣ የስራ ሰዓት 2:30-11:00፣ ደመወዝ 8,000+ ብር
- ሱፐርቫይዘር ለሆቴል: ዲፕሎማ / ዲግሪ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ቀልጣፋ)፣ በፈረቃ የሚሰራ፣ ደመወዝ 15,000 ብር
- ትኬተር ለሆቴል: 8ኛ - 10ኛ / ዲፕሎማ / ዲግሪ፣ 0-2 ዓመት የስራ ልምድ፣ ከሰዓት የሚሰራ፣ ደመወዝ 8,000 ብር
ጥቅማ ጥቅሞች
- ትራንስፖርት እና የሰርቪስ አገልግሎት (እንደየስራ መደቡ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
Telegram Channel
ስልክ፦ 0996600058 / 0929772025