ታ
የጥናት ተሳታፊ - ማርኬቲንግ እና ተዛማጅ ዘርፎች
ታለንት ኮኔክት
ስለ ሚናው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የምርምር ጥናት እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ስራ የሚፈልጉ:
- ማርኬቲንግ
- አካውንቲንግ
- ሪሴፕሽን
- ፀሃፊነት ወይም ሴክሬተሪያል አገልግሎት
- የሰው ሀብት አስተዳደር
- ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ።
እንዲሁም https://tinyurl.com/2ndxc74f ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ: የስልክ ጥሪ የሚስተናገደው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።