ያ
የማስታወቂያ እና ፕሮሞሽን አገልግሎት
ያልተገለጸ
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ምርት፣ አገልግሎት፣ ድረ-ገጽ እና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለበርካታ ተከታዮች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ ማስታወቂያዎችን ማስተዋወቅ
- ዌብሳይቶችን ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ መረጃዎችን ማስተዋወቅ
- ድርጅቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርቶችን እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በቴሌግራም @Eyyiba በውስጥ መስመር ማነጋገር ይችላሉ።