P
Tailor / የልብስ ስፌት ባለሙያ
Private Client
ስለ ስራው
የተለያዩ ልብሶችን በጥራት ማዘጋጀት የሚችሉ 5 የልብስ ስፌት ባለሙያዎች በሙሉ ጊዜ ቅጥር ይፈለጋሉ።
ኃላፊነቶች
- ልብሶችን በጥራትና በፍጥነት መስፋት
- ጥራት ያለው የፊኒሺንግ ስራ መስራት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ሰርተፍኬት (ፋሽን ዲዛይን)
- ከ3 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ጥሩ የፊኒሺንግ ችሎታ እና በሰአት የመገኘት ልማድ
- የመኖሪያ አድራሻ ለቦሌ ብራስ ቅርብ የሆነ/ች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር 0983984532 ይደውሉ።