N
የማህበራዊ ሚዲያ እና ማስታወቂያ ባለሙያ
Not specified
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገጾችን፣ ምርትና አገልግሎቶችን እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለተከታዮች ተደራሽ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- ማንኛዉንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ ማስታወቂያዎችን ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ጉዳዮችን ማስተዋወቅ
- የድርጅት ማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናወን
- ኮንሰርት እና የተለያዩ ሁነቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌግራም በ @Eyyiba መልዕክት ይላኩ።