R
Real Estate Sales Representative
ስለ ስራው
ድርጅቱ በሪልስቴት የሽያጭ ዘርፍ ላይ በቂ ልምድ ያለው ወይም ያላት ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- በሪልስቴት የሽያጭ ስራ ላይ በቂ የስራ ልምድ
- በሽያጭ ስራ ላይ ከፍተኛ ተነሳሽነት ያለው/ያላት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የተሟላ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌግራም ብቻ ይላኩ።
ስልክ: 0947846768 (Only telegram)
ቴሌግራም: @realestatezf