የ
HR Administration Officer I እና Finance Administration Officer I የውጤት ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ስለ ሚናው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በHR Administration Officer I እና Finance Administration Officer I የሥራ መደቦች ለተወዳደሩ አመልካቾች ይፋ ያደረገው የፈተና ውጤት እና የቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ ነው።
መስፈርቶች
- በHR Admin Officer I የሥራ መደብ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 25 አብላጫ ውጤት ያስመዘገቡ
- በFinance Admin Officer I የሥራ መደብ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 15 አብላጫ ውጤት ያስመዘገቡ
- የትምህርት ማስረጃ ዋናው እና ኮፒ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አብላጫ ውጤት ያመጣችሁ ተወዳዳሪዎች ከጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥርና ምደባ ቢሮ በመቅረብ የቅጥር ፎርም እንድትሞሉ እናሳውቃለን።
ዝርዝር የፈተና ውጤት ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ፡
https://www.eep.com.et/?amh-announcement=የውጤት-ማስታወቂያ-2&la...