P
Barista
Private Client
ስለ ስራው
Private Client በሙሉ ጊዜ የሚሰራ የባሪስታ ባለሙያ ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (Primary School)
- መካከለኛ የስራ ልምድ (Intermediate)
- የማሽን አጠቃቀም ክህሎት (Machine Operation)
- ፈጣን፣ ጎበዝ፣ ተግባቢ እና ታዛዥ
- የስራ ሰዓት አክባሪ
- በራሱ ስራ የሚተማመን