ታ
የጥናት ተሳታፊዎች (ማርኬቲንግ እና ተያያዥ የስራ ዘርፎች)
ታለንት ኮኔክት እና ሀሁ ጆብስ
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ፤ ወይም በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f