S
Outdoor Sales
SNS Furniture Manufacturing
ስለ ሥራው
ኤስ ኤን ኤስ ፈርኒቸር ክፍት በሆነው የመስክ ሽያጭ የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል። የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ሲሆን ክፍት የሥራ ቦታዎች ብዛት 13 ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ማንኛውም
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ እና ኮሚሽን: በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0900282029 በስራ ሰዓት በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።