P
የልብስ ስፌት ሰራተኛ
Private Client
ስለ ስራው
በካዛንቺስ ለሚገኝ ሙሉ ጊዜ ስራ 2 ክፍት የልብስ ስፌት ሰራተኞች (Seamstress) ይፈለጋሉ።
ኃላፊነቶች
- ከፍተኛ የስፌት ጥራት እና ንጹህ ፊኒሺንግ መጠበቅ
- አዲስ የልብስ ዲዛይኖችን በፍጥነት መማር እና መስፋት
- የዕለታዊ ምርት ግቦችን በትክክል ማሟላት
መስፈርቶች
- ቢያንስ 1 ዓመት የልብስ ስፌት የስራ ልምድ
- በራስ የመስራት ችሎታ
- ተጠያቂነት እና ሰዓት አክባሪነት
የማመልከቻ መንገድ
በስልክ ቁጥር 0939518218 በመደወል ማመልከት ይቻላል። የስራ ቦታው ካዛንቺስ (Kazanchis) ነው።