ላ
ሼፍ / የአራስ እናቶች ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ስለ ስራው
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ አዲስ ለወለዱ እናቶች ጥራት ያለው እንክብካቤና ሙያዊ የምግብ ዝግጅት መስጠት የምትችል ሴት ባለሙያ ይፈልጋል። ስራው በአዲስ አበባ በደንበኛው መኖሪያ ቤት ውስጥ በቀን ውሎ የሚከናወን ነው።
ዋና ኃላፊነቶች
- ለአራስ እናቶች ብቻ በተዘጋጀ ሜኑ መሠረት ምግብ ማዘጋጀት
- የእናቶችን የምግብ ፍላጎት ማስተናገድ
- በሙያዊ መንገድ ጥራት ያለው የምግብ አገልግሎት መስጠት
ተፈላጊ መስፈርቶች
- በምግብ ዝግጅት ሙያ የሰለጠነች
- ቢያንስ 6 ወር አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ፆታ፡ ሴት
- የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን በሙያዊ መንገድ ማዘጋጀት የምትችል
- ለአራስ እናቶች ተስማሚና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን የማዘጋጀት ብቃት
- በተዘጋጀ ሜኑ መሠረት ምግብ በጥራት፣ በንጽህናና በተገቢው ሰዓት የማቅረብ ችሎታ
- የምግብ ንጽህናን፣ የኩሽና አያያዝንና የምግብ ደህንነትን በአግባቡ መጠበቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻ @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።