O
Waitress and Cashier
Olkai Coffee Roasters
How to Apply
olkairoasters@gmail.com
ስለ ሥራው
Olkai Coffee Roasters ንቁና ብቁ የሆኑ ሴት አመልካቾችን በአስተናጋጅ (Part-time Waitress) እና በሂሳብ ተቀባይ (Cashier) ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
1. አስተናጋጅ (Part-time Waitress)፦
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- ዕድሜ፡ ከ20 እስከ 28 ዓመት
- ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያላት
- ጽዱ እና ጨዋ የሆነች
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
2. ሂሳብ ተቀባይ (Cashier)፦
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሥራ ልምድ ያላት
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
የማመልከቻ መንገድ
CV እና አስፈላጊ ሰነዶችን እስከ October 30, 2026 ድረስ በሚከተሉት አድራሻዎች ይላኩ፡
ኢሜይል፡ olkairoasters@gmail.com
ቴሌግራም፡ @olkairoasters
አድራሻ፡ መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴምናሪ