P
ኤዲተር እና ካሜራ ማን
Private Client
ስለ ስራው
ድርጅታችን ለዩቲዩብ እና ለቲክቶክ ይዘት ዝግጅት በካሜራ ባለሙያነት እና በቪዲዮ ኤዲተርነት በሙሉ ጊዜ በአካል (Onsite) የሚሰራ ባለሙያ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በካሜራ እና በሞባይል ቪዲዮዎችን መቅረጽ
- በፕሪሚየር (Premiere) እና በ CapCut በፍጥነት ቪዲዮዎችን ኤዲት ማድረግ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ሰርተፊኬት
- የስራ ልምድ፡ መካከለኛ ደረጃ
- በካሜራ እና በሞባይል የመቅረፅ እንዲሁም በሶፍትዌሮች የማቀናበር ልምድ
- የፈጠራ ችሎታ ያለው እና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማቅረብ የሚችል
- ሰዓት ሳይገድበው በሙሉ አቅሙ መስራት የሚችል
- የስራ ቦታው ሰሚት አካባቢ በመሆኑ ለቦታው ቅርብ የሆነ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በስምምነት