P
የኢንተርኔት ቤት ፀሐፊ
Private Client
ስለ ስራው
ለኢንተርኔት ቤት ስራዋን በአግባቡ የምትሰራ፣ ኃላፊነት የሚሰማት እና ታማኝ የሆነች ፀሐፊ በሙሉ ጊዜ ቅጥር ትፈለጋለች።
ኃላፊነቶች
- የጽሕፈትና የኢንተርኔት ቤት ስራዎችን በአግባቡ ማከናወን
መስፈርቶች
- በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ መጻፍ የምትችል
- ኃላፊነት የሚሰማት እና ታማኝ
- ለስራው አካባቢ ቅርብ የሆነች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለቦታው ቅርብ የሆናችሁ በ 0913684222 ይደውሉ።