የላውንደሪ ተቀባይ
CleanZone washing service
ስለ ስራው
ክሊንዞን የእጥበት አገልግሎት በአያት 49 አካባቢ ለሚገኙ አመልካቾች ክፍት የሆነ የላውንደሪ ተቀባይ የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስራው በፈረቃ የሚከናወን ነው።
ኃላፊነቶች
- ደንበኛ መቀበል እና ማስተናገድ
- ልብሶችን መቀበል እና code መስጠት
- የታጠቡ ልብሶችን ጥራት መቆጣጠር፣ መተኮስ፣ ማጣጠፍ እና መደርደር
- የሚታጠብ ምንጣፍና መኪና መመዝገብ እና መቀበል
- የሂሳብና የስራ መዝገብ መያዝ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: የሁለተኛ ደረጃ (High School) ያጠናቀቀች
- የስራ ልምድ: ጀማሪ (Junior)
- ጾታ: ሴት
- የኮምፒውተርና ታብሌት አጠቃቀም እውቀት ያላት
- የስራ ፍላጎትና የመግባባት ችሎታ ያላት
- አያት 49 አካባቢ የምትኖር
- መታወቅያ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ: 6000 ብር
- ምሳ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለማመልከት ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች በTelegram @cleanzone49 (Telegram Channel) ይላኩ ወይም በስልክ ቁጥር 0945940039 ይደውሉ:
- ስም
- ሰፈር (በትክክል የቱጋር እንደሆነ)
- የትምህርት ደረጃ
- ስልክ ቁጥር
- የስራ ልምድ
ማሳሰቢያ: አመልካች ሰፈሯ ለአያት 49 ቅርብ መሆን አለበት፤ ከዛ ውጪ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።