T
ካሸር
Tomoca Coffee
ስለ ስራው
ቶሞካ ቡና ለ40 ቀናት ነጻ የካሸር ስልጠና ወስደው ስልጠናውን ለሚያጠናቅቁ 20 ሠራተኞች ቋሚ የሥራ ቅጥር ማመቻቸት ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: TVET
- የሥራ ልምድ: ጀማሪ (Junior)
- ክህሎት: Cash Management, Finance, Finance Lease
ጥቅማጥቅሞች
- የ40 ቀናት ነጻ የካሸር ስልጠና
- የምሳ ወጪ በድርጅቱ ይሸፈናል
- ስልጠናውን ላጠናቀቁ ቋሚ የሥራ ቅጥር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የቦታው ብዛት ውስን ስለሆነ የማስታወቂያው ጊዜ ከማለቁ በፊት ይመዝገቡ።