P
አካውንታንት
Private Client
ስለ ስራ መደቡ
ድርጅቱ በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የቅጥር ሁኔታ ብቁ የሆነ የአካውንታንት ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ዕለታዊ የሂሳብ መረጃዎችን መሰብሰብ እና መመዝገብ
- የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) ማከናወን
- ዓመታዊ ሂሳብ መዝጋት
- የኢ-ታክስ (ዊዝሆልዲንግ፣ የሠራተኛ የሥራ ግብር እና ጡረታ) በኦንላይን ማስወቅ
- የተለያዩ የፋይናንስ ሪፖርቶችን (ኢንካም ስቴትመንት፣ ባላንስ ሺት እና ካሽ ፍሎው) ማዘጋጀት
መስፈርቶች
- በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- በትራንስፖርት ዘርፍ ወይም በንግድ ድርጅት ውስጥ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
- የፒችትሪ (Peachtree) ሶፍትዌር በሚገባ መጠቀም የሚችል/የምትችል
- ጋርመንት፣ ለቡ፣ ጀሞ፣ ሀና ሰፈር ወይም አቦ አካባቢ የሚኖር/የምትኖር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር 0911662828 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።